ፖለቲካየኢህአዴግ ውሳኔ እና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና አስተያየት26 ታኅሣሥ 2010ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2010ኢህአዴግ የፖለቲካ እስረኞችን እፈታለሁ ማለቱ እና ማዕከላዊንም እዘጋለሁ በጎ ቢሆንም በጥርጣሬ እንደሚመለከቱት በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገለጹ። በእስር እያሉ በግፍ የተገደሉ ሰዎች ገዳዮችም ለፍርድ መቅረብ እንደሚገባቸው አሳስበዋል።https://p.dw.com/p/2qMXRምስል Getty Images/AFP/A. Shazlማስታወቂያ«ለብዙዎች ሞት ተጠያቂ የሆኑትም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioመክብብ ሸዋ አርይም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ