ፖለቲካውይይትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካHirut Melesse8 ሚያዝያ 2009እሑድ፣ ሚያዝያ 8 2009ኢህአዴግ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ከሚያደርገው ድርድር ጎን ለጎን ለብቻው መደራደር እንደሚፈልግ ያሳወቀው መድረክ ፣ የሚደራደረውም የታሠሩ መሪዎቹ ሲፈቱ ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሲነሳ እና ድርድሩ በገለልተኛ አደራዳሪ ሲመራ እንደሚሆን ገልጿል። ኢህአዴግ እና 18 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከመካከላቸው በሚመርጧቸው አባላት እንዲመራ የተስማሙበት ድርድር ፣ እና ፋይዳው የዛሬው እንወያይ ትኩረት ነው።https://p.dw.com/p/2bK6qማስታወቂያ