የኢህአዴግ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት
ረቡዕ፣ ጥር 10 2009ማስታወቂያ
የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይቱ እንዲደረግ ጥሪ ያቀረበው ኢህአዴግ የውይይቱ መሪ ሊሆን እንደማይችል በማመልከት፣ ድርድሩ በገለልተኛ ወገን እንዲመራ ሀሳብ አቅርበው ገዢው ፓርቲ በሀሳቡ መስማማቱን ገልጸዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ