የኢህአዴግ ምክር ቤት መግለጫና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት23 ነሐሴ 2008ሰኞ፣ ነሐሴ 23 2008የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር «ኢህአዴግ» ምክር ቤት ከነሐሴ 18 እስከ 22 2008 ዓ.ም ድረስ ስብሰባ አካሂዶ ትናንት ያወጣው መግለጫ ሕዝብ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ አይደለም በሚል አንዳንድ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታቸውን ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።https://p.dw.com/p/1JroTምስል DWማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ