የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤ እና ስደተኞች
ማክሰኞ፣ ጥር 15 2010ማስታወቂያ
የአፍሪቃ ሕብረት ሰላሳኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ በያዝነዉ ሳምንት ማብቂያ አዲስ አበባ ዉስጥ ይደረጋል።ጉባኤዉ የአፍሪቃ ሐገራትን የንግድ ልዉዉጥ ይበልጥ ለማጠናከር፤ ሙስናን ለመዋጋት እና ፀጥታ ለማስከበር ይረዳሉ የሚባሉ ስምምነትና ዉሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።ጉባኤዉ በተለይ ወደ አዉሮጳ ለመሰደድ ሊቢያ በገቡ አፍሪቃዉያን ላይ የተፈፀመዉን ግፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚነጋገር የተለያዩ ምንጮች ይጠቁማሉ።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ