1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዘመን መለወጫ አከባበር

Tesfalem Waldyes Eragoሰኞ፣ መስከረም 1 2010

አዲሱ ዓመት እንዴት እየተከበረ እንዳለ ከየአካባቢው የደረሱን ዘገቦች በልዩ ዝግጅት ተካትተዋል፡፡ የፖለቲከኞቹ ተሥፋ እና ሥጋት በአዲስ አመት፣ በዓል እና አዲስ አበባ፣ የቀዘቀዘው በዓል በየመን፣ በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና አዲስ ዓመት፣ የዘመን መለወጫ በዓል በአሜሪካ የዝግጅቱ አካል ናቸው፡፡

https://p.dw.com/p/2jkfl