1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ፍርድ ቤት እና ስደተኞች

ሐሙስ፣ ሐምሌ 20 2009

የአውሮጳ ህብረት አባል መንግሥታት በሌላ አባል ሀገር በኩል አድረገው ወደ ሀገሮቻቻው የሚገቡ ስደተኞችን ወደመጡባቸው ሀገራት የመመለስ መብት እንዳላቸው ተነገረ፣ ይህንን ያስታወቀው ትናንት በጉዳዩ ላይ ብይን የሰጠው ላግዘምበርግ የሚገኘው የአውሮጳ ፍርድ ቤት ነው።

https://p.dw.com/p/2hGZP
Europäischer Gerichtshof in Luxemburg
ምስል picture-alliance/dpa/H. Galuschka

የአውሮጳ ፍርድ ቤት ብይን

የአውሮጳ ፍርድ ቤት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ከክሮኤሽያ ወደ ኦስትርያ ከገቡ በኋላ ወደመጡባት ክሮኤሽያ እንዲመለሱ የተደረጉ ሁለት የአፍጋኒስታን ተወላጅ የሆኑ እህትማማቾች እና አንድ ከክሮኤሽያ ወደ ስሎቬንያ እንዲመለስ የተገደደ የሶርያ ስደተኛ በኦስትርያ እና በስሎቬንያ ላይ የመሰረቱትን ክስ ከመረመረ በኋላ ነው።

ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ