የብራስልስ ምክክር12 ሐምሌ 2008ማክሰኞ፣ ሐምሌ 12 2008የአውሮጳ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት በብራስልስ ምክክራቸውን ከመጀመራቸው በፊት በኒስ ፈረንሳይ ባለፈው ሳምንት አንድ ቱኒዝያዊ በጭነት መኪና የገደላቸውን እና ያቆሰላቸውን ሰለባዎች በኅሊና ፀሎት አሰቡ።https://p.dw.com/p/1JRbYምስል Getty Images/AFP/T. Charlierማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የሚንስትሮቹ ምክክር ከኒስ ጥቃት ጎን፣ በቱርክ የከሸፈ መፈንቅለ መንግሥት፣ ከቻይና ጋር ስላለው የህብረቱ ግንኙነት፣ ስለሶማልያ መጻዒ ምርጫ በተሰኙት ጉዳዮች ላይ አትኩሮዋል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ