1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረትና የጌትስ ድርጅት የልማት ርዳታ

ሰኞ፣ የካቲት 13 2009

የአውሮጳ ህብረት ባለስልጣናት እና የጌትስ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ለአዳጊ ሃገራት ስለሚሰጡት የልማት ርዳታ ተወያዩ። ይህንኑ ርዳታ በተሻለ መንገድ ማቀናጀት የሚቻልባቸውን መንገዶች በማመቻቸትም ላይ ሁለቱ ቡድኖች በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የህብረቱ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ፌዴሪካ ሞጌሪኒ እና ቢል ጌትስ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/2Xvi0
Bill Gates
ምስል picture-alliance/dpa

Ber. Brüssel(Gespräch _EU Kommission &Bill Gates) - MP3-Stereo

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ