የአውሮጳ ህብረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ
ረቡዕ፣ መጋቢት 26 2010ማስታወቂያ
የከትናንት በስተያው የኢትዮጵያ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር በዓለ ሲመት እና ንግግር በዓለም አቀፍ ደረጃ የመንግሥታትን እና የተለያዩ ድርጅቶችን ትኩረት እንደሳበ ነው። መንግሥታት እና ድርጅቶችም መልዕክቶቻቸውን ማስተላለፍ ቀጥለዋል። ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጥምረትም ለዶክተር አብይ ባስተላለፈው መልዕክት ሰላማዊ ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸው እንዲቆም ጠይቋል። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ገበያው ንጉሴ
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ