ፖለቲካየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት1 ነሐሴ 2009ሰኞ፣ ነሐሴ 1 2009ካለፈዉ መስከረም መጨረሻ ጀምሮ የፀናዉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ባለፈው ዓርብ ተወስኗል። የአገሪቱ ሰላም በመረጋጋቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ የወሰነው የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው። አዋጁ ይነሳ ስለተባለበት ውሳኔ በህብረተሰቡ ዘንድ የተለያየ አስተያየት ተሰንዝሯል።https://p.dw.com/p/2hpHPምስል DW/Y. G. Egziabherማስታወቂያየአስቸኳዩ ጊዜ አዋጅ መነሳት To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ