1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካ ጥቁሮች ቤተ-መዘክር

ነጋሽ መሐመድ
ዓርብ፣ መስከረም 20 2009

ቤተ መዘክሩን ለማሠራት ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ  ወጪ ሆኖበታል

https://p.dw.com/p/2QmYg
Washington NMAAHC Museum Außenansicht
ምስል DW/M. Strauß

(Beri.WDC) Afro-Amerikan musium - MP3-Stereo

የዩናይትድ ስቴትስ ጥቁር ዜጎችን ታሪክ፤ ባሕል፤ በባርነት ዘመን ይፈፀምባቸዉ የነበረዉ ግፍና የአሁን አኗኗራቸዉ የሚታወስበት ብሔራዊ ቤተ-መዘክር ወይም ሙዚየም ዋሽግተን ዲሲ ዉስጥ ሰሞኑን ተመርቆ ተከፈተ። በመክፈቻዉ ሥነ-ሥርዓት ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦቦማ፤ የቀድሞ ፕሬዝደንቶች፤ ፖለቲከኞችና ታዋቂ ሰዎች ተገኝተዋል። ቤተ መዘክሩን ለማሠራት ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ  ወጪ ሆኖበታል። የዋሽግተን ዲ ሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ አለዉ