የአላማጣ አካል ጉዳተኞች: ድርቅ እና የምግብ እጥረት14 የካቲት 2008ሰኞ፣ የካቲት 14 2008መንግሥት በድርቅ ለተጎዱ በገጠሩ ርዳታ ቢያደርግም፣ በከተሞች የድርቁን ተፅዕኖ ለመቋቋም የሚያስችል ርዳታ ስለማይቀርብላቸው ችግር ላይ መውደቃቸውን በአላማጣ ከተማ የሚገኙ አክል ጉዳተኞች በማስታወቅ ቅሬታቸውን ገለጹ።https://p.dw.com/p/1I01Bምስል picture-alliance-akg-images/Y. Travertማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የአላማጣ ማህበራዊ እና የሰራተኞች ጉዳይ ጽሕፈት ቤት የአካል ጉዳተኞቹን በአስቸኳይ እና በዘላቂነት ለመርዳት የሚያስፈልገውን በማድረግ ላይ መሆኑን አመልክቶዋል። ዩሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ