1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኑሮ ውድነት እና የዋጋ ግሽበት በኢትዮጵያ

Hirut Melesseእሑድ፣ መጋቢት 10 2009

በቅርቡ በተለይ ለመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ ማስተካከያ መደረጉ ፣ ሐገሪቱን በከፊል የመታው ድርቅ እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የሁዳዴ ጾም መግባቱ በመሠረታዊ ሸቀጦች አትክልት እና ፍራፍሬዎች ላይ ለታየው የዋጋ ጭማሪ እንደ ምክንያት የሚጠቅሱ አሉ ።

https://p.dw.com/p/2ZSBB