የቻይና የአክሲዮን ገበያ ቀዉስና አፍሪቃ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 2007ማስታወቂያ
የቻይና የአክሲዮን ገበያ እያሽቆለቆለ መሄድ ዓለምን እያሳሰበ መጥቷል።የማሳሰቡ ምክንያት የቻይና ኤኮኖሚ ከአሜሪካን ቀጥሎ በዓለም ሁለተኛዉን ቦታ የያዘ በመሆኑ ነዉ። ቻይና ከአፍሪቃ ጋር ያላት የኤኮኖሚ ግንኙነት ደግሞ ሠፊና ጠንካራ ነዉ። ሻንጋይ-ቻይና የሚታየዉ የአክሲዮን ገበያ ቀዉስ በዚሁ ከቀጠለ አፍሪቃን ማስጋቱ እንደማይቀር ተገምቷል። የዶይቼ ቬለዉ ፊልፕ ዛንድነር ያጠናቀረዉን ዘገባ የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለሚካኤል እንደሚከተለዉ አዘጋጅቶታል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ