ፖለቲካየትራምፕ ማሸነፍና የአውሮጳ ስጋት To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካHirut Melesse6 ኅዳር 2009ማክሰኞ፣ ኅዳር 6 2009https://p.dw.com/p/2SiaSማስታወቂያበዩናይትድ ስቴትስ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የአወዛጋቢው የሪፐብሊካኖቹ እጩ የዶናልድ ትራምፕ ማሸነፍ እዚህ ጀርመን እንዲሁም በአጠቃላይ በአውሮጳ ማነጋገሩ ቀጥሏል። የርሳቸው መመረጥ በተለያዩ የአውሮጳ ሀገራት ሥልጣን ለመያዝ ለቋመጡት ቀኝ ጽንፈኞች የልብ ልብ የሚሰጥ ውጤት መሆኑ ከፍተኛ ስጋት አሳድሯል።