የተፈቱ እስረኞችና አጠያያቂዉ የምህረት መንገድ2 መስከረም 2009ሰኞ፣ መስከረም 2 2009የኢትዮጵያ መንግሥት በእስር ይዞአቸዉ የቆየዉን ታራሚዎች በይቅርታ ከመፍታት ባለፈ የሕዝቡን መሠረታዊ ጥያቄ በተገቢዉ መንገድ ሊያደምጥ እንደሚገባዉ ከእስር የተለቀቁ አንድ ታራሚ ገለፁ።https://p.dw.com/p/1K0nbምስል APማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በአዲስ ዓመት ዋዜማ መንግሥት ለ 757 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን ተከትሎ ይቅርታ የተደረገበት መንገድ ግልፅነት ይጎድለዋል ሲሉ በምህረት የተለቀቁት ታራሚ ገልፀዋል። መንግሥት በበኩሉ በይቅርታ የተለቀቁት እስረኞች በማረምያ ቤት ቆይታቸዉ ባሳዩት ጥሩ ባህሪ በመነሳት የተከናወነ ነዉ ሲል ገልፆአል። ፀሐይ ጫኔ አዜብ ታደሰ