የተቃዋሚ ፓርቲዎች የአዲሱ ምክር ቤት አስተያየት
ሐሙስ፣ መስከረም 27 2008ማስታወቂያ
የሰማያዊ ፓርቲ እና የፓርቲዎች ስብስብ የሆነዉ መድረክ በመንግሥት እቅድ ላይ ለመምከር የቀረበላቸዉን ጥሪ ተንተርሰዉ መግለጫቸዉን በየፅህፈት ቤታቸዉ በዛሬዉ ዕለት ይፋ አድርገዋል። የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምፃሩ መኢአድ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር በዛብህ ደምሴም እንዲሁ አስተያየታቸዉ ለዶይቼ ቬለ ሰጥተዋል። የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አስተያየቶቹን አሰባስቦ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ