የብሪታንያ የሰላም ተልዕኮ ለሶማልያ እና ለደቡብ ሱዳን20 መስከረም 2008ሐሙስ፣ መስከረም 20 2008የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ዴቪድ ካምረን ሃገራቸው ለተመድ ሰላም አስከባሪ ተልዕኮዎች ወታደሮች ለመላክ እቅድ እንዳላት በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ማስታወቃቸው ይታወሳል።https://p.dw.com/p/1Gh2cምስል AFP/Getty Images/P. MacDiarmidማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በዚሁ መሠረት፣ ወደ 70 የሚጠጉ የብሪታንያ ወታደሮች ወደ ሶማልያ፣ 300 ደግሞ ወደደቡብ ሱዳን ትልካለች። ስለዚሁ የብሪታንያ እቅድ እና ምክንያቱ የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሯል። ድልነሳ ጌታነህ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ