[No title]
ለሁለት ቀናት በኢትዮጵያ ጉብኝት የሚያደርጉት የብሪታንያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ አሞን ከኢትዮጵያዉ አቻቸዉ እና ከ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በዚሁ ጉዳይ ከፍተኛ ዉይይት ማድረጋቸዉን የብሪታንያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ካወጣዉ መግለጫ እንደሚያመለክት የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።
ድልነሳ ጌታነህ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ