1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤተሰብ ምጣኔ በድሬዳዋ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 23 2009

ቢሮዉ እንደሚለዉ የሚሰጠዉን አገልግሎት በሕዝቡ ዘንድ ለማስረፅ ከኃይማኖት አባቶች ጋር ተባብሮi እየሰራ ነዉ

https://p.dw.com/p/2j2iF
Learning by Ear - Family Planning
ምስል LAI F

(Beri.DD) Family planning - MP3-Stereo

በድሬዳዋ መስተዳድር የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት የሚሰጠዉ ቤተሰብ ቁጥር እየጨመረ መምጣቱትን የመስተዳድሩ የጤና ቢሮ አስታወቀ።ቢሮዉ እንደሚለዉ የሚሰጠዉን አገልግሎት በሕዝቡ ዘንድ ለማስረፅ ከኃይማኖት አባቶች ጋር ተባብሮi እየሰራ ነዉ።ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ