1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባን ኪ ሙን ጥሪ ለኢትዮጵያ 

ረቡዕ፣ ጥቅምት 9 2009

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ባን ኪ ሙን ኢትዮጵያ ጥብቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መተግበሩን ተከትሎ መንግስት የሰብዓዊ መብቶችን እንዲጠብቅ ጥሪ አቀረቡ።

https://p.dw.com/p/2RRPE
UN-Generalsekretär Ban Ki-moon
ምስል Ruters/V. Kessler

(Beri.DC) UN chief urges Ethiopia to protect rights during emergency - MP3-Stereo

ባለፈው አንድ አመት በኢትዮጵያ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ገልጠዋል። የዋሽንግተን ዲሲው የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ መክብብ ሸዋ ያነጋገራቸው የባን ኪ ሙን ቃል-አቀባይ ስቴፈን ዱጃሪች ዋና ጸሃፊው የኢትዮጵያን ሁኔታ በአንክሮ እየተከታተሉ መሆኑን ተናግረዋል። 


መክብብ ሸዋ

እሸቴ በቀለ
ሒሩት መለሰ

(Beri.DC) UN chief urges Ethiopia to protect rights during emergency - MP3-Stereo