ፖለቲካየቆሻሻ አወጋገድ ስርዓትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ17 መጋቢት 2009እሑድ፣ መጋቢት 17 2009በአዲስ አበባ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ቆሼ በሚል መጠሪያ በሚታወቀው ሰፈር የተከመረው የቆሻሻ ተራራ ባለፈው መጋቢት ሁለት፣ 2009 ዓም ተደርምሶ የብዙ ዜጎች ህይወት ከጠፋ ወዲህ የከተማይቱ አስተዳደር የሚከተለው የቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት ብዙ ማነጋገር ይዟል። https://p.dw.com/p/2Zyhlማስታወቂያ