የቆሻሻ ክምር መደርመስ ያደረሰው ጥፋት እና የህዝብ አስተያየት
ሰኞ፣ መጋቢት 4 2009ማስታወቂያ
ሰዎቹ በዚያ ሲኖሩ መንግሥት መከልከል ነበረበት፣ የቆሻሻው ክምር ላያቸው ላይ ሊናድ የሚችልበትን አደጋ ማስከተሉ ስለማይቀር፣ ሰዎቹ የቤት ችግር ቢኖርባቸውም እንኳን፣ በዚያ ሲኖሩ በቸልታ ማየት አነበረበትም በማለት አደጋው እንዳይደርስ መንግሥት አስፈላጊውን የማከላከል ርምጃ ባለመውሰዱ ለሰው ህይወት መጥፋት ተጠያቂ ነው በሚል ወቀሳ ሰንዝረዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ