1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አቶ ማሙሸት ታሰሩ 

ሰኞ፣ መጋቢት 25 2009

አቶ ማሙሸት የት እንደሚገኙ እስካሁን በትክክል እንደማያውቁ እና ፍርድ ቤት አለመቅረበቻውን ወንድማቸው ገልጸዋል

https://p.dw.com/p/2aZuT
Gambia Street in Addis Abeba, Äthiopien
ምስል picture alliance/dpa

Beri AA (Ehemaliger Andinet Party Präsident Mamushet Amare verhaftet) - MP3-Stereo

የቀድሞ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ እና ወንድማቸው መታሰራቸውን ታናሽ ወንድማቸው ለዶቼቬለ ተናገሩ ። ሁለቱ ወንድሞቻው የተያዙት አቶ ማሙሸት ጠበል ይጠቀሙበት ከነበረው  ሰሜን ሸዋ ውስጥ ከሚገኘው የምንጃር ሸንኮራ ጠበል ቦታ መሆኑን የአቶ ማሙሸት ወንድም ተናግረዋል ። አቶ ማሙሸት የት እንደሚገኙ እስካሁን በትክክል እንደማያውቁ እና ፍርድ ቤት አለመቅረበቻውን ወንድማቸው ገልጸዋል። 
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ