1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሸቀጦች ዋጋ ንረት እና መፍትሄው

Hirut Melesseእሑድ፣ ኅዳር 10 2010

የችግሩ መንስኤ የአቅርቦት እና ፍላጎት አለመጣጣም ነው የሚሉ አሉ። መንግሥት ደግሞ ምክንያቶቹ ሰው ሰራሽ ችግሮች ናቸው ሲል ይደመጣል። ሌሎች ደግሞ ደካማ የገበያ ቁጥጥርን ለዋጋው ንረት ተጠያቂ ያደርጋሉ። በኢትዮጵያ የሸቀጦች ዋጋ ንረት እና መፍትሄው የዛሬ ውይይት ርዕስ ነው።

https://p.dw.com/p/2nqZ5