የሶርያ ርዳታ አሰባሳቢ ጉባዔ
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 17 2010ማስታወቂያ
ለሶርያ ርዳታ ለማሰባሰብ በብራስልስ ቤልጅየም የተጠራው የሁለት ቀናት ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ። በጉባዔው የተካፈሉት ወገኖች 4,4 ቢልዮን ዶላር ርዳታ ለመስጠት ቃል ገብተዋል። እርግጥ፣ የጉባዔው ዋና ዓላማ ለ13 ሚልዮን ሶርያውያን ርዳታ ለማሰባሰብ ቢሆንም፣ የሶርያን ውዝግብ ለማብቃት የሚጥረውን የዠኔቩን ድርድር እንደገና ለማስጀመር ያለመም መሆኑን የአውሮጳ ህብረት የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ፌዴሪካ ሞጌሪኒ ገልጸዋል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ