1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የስጳኝና የካታላን መሪዎች ውዝግብ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 2 2010

በስጳኝ የካታላን ራስ ገዝ አስተዳደር ራሱን ከስጳኝ መገንጠል በሚለው ጥያቄ ላይ  ከጥቂት ቀናት በፊት ባካሄደው አወዛጋቢ ሕዝበ ውሳኔ ምክንያት ከማዕከላይ መንግሥት ጋር  የተፈጠረው ፍጥጫ አሁን ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል።

https://p.dw.com/p/2lk3q
Spanien Demo für die Abspaltung in Barcelona vor der rede von Puigdemont
ምስል DW/A. Gumbau

የካታላን ፕሬዚደንት አቋማቸውን እንዲያሳውቁ ተጠየቁ።

ማዕከላዩ መንግሥት ሕዝበ ውሳኔውን ሕገ ወጥ በማለት የግዛቱ መሪዎች አቋማቸውን በግልጽ እንዲያሳውቁ ጠይቋል፣ የካታላን መሪዎች ለድርድር ያቀረቡትንም ሀሳብ አጣጥሏል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ