የስደተኞች ጉዳይ በአዉሮጳ
ዓርብ፣ ግንቦት 11 2009ማስታወቂያ
በአባል ሃገራቱ መካከል በተደረሰዉ ስምምነት መሠረት እከመጪዉ መስከረም ወር ድረስ 160 ሺህ ስደተኞችን ለማዛወር ነበር የታሰበዉ። እስካሁን ግን የተዛወሩት 18 ሺህ 770 ስደተኞች ብቻ ናቸዉ። የኅብረቱ ምክር ቤት በጉዳዩ ላይ ትናንት ተወያይቷል። የብራስልሱ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሤ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ