1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማያዊ ፓርቲ ዉዝግብ

ሰኞ፣ መስከረም 9 2009

የፓርቲዉ የኦዲት እና ምርመራ ኮሚሽን ሰብሳቢ አቶ አበራ ገብሩ ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ብሔራዊ ምክር ቤቱ ሥራ አስፈጻሚዉን ከበተነ በኋላ አዲስ ተመረጡ የተባሉት የአስፈጻሚ አባላት በራሳቸዉ ፈቃድ እየለቀቁ ኮረም ባልሞላበት ማለትም መሰብሰብ ከሚገባቸዉ ከግማሽ በላይ ባልተገኙበት ዉሳኔዎች እየተላለፉ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1K50x
Äthiopien vor der Wahl Blaue Partei Anhänger in Addis Abeba
ምስል Reuters/Tiksa Negeri

[No title]



ሰማያዊ ፓርቲ የዉስጥ ችግሩን ለመፍታት ያስችላል የተባለለትን ጉባኤ መስከረም 14 2009 ዓ,ም እንደሚያካሂድ ተገለጸ። የፓርቲዉ የኦዲት እና ምርመራ ኮሚሽን ሰብሳቢ አቶ አበራ ገብሩ ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ብሔራዊ ምክር ቤቱ ሥራ አስፈጻሚዉን ከበተነ በኋላ አዲስ ተመረጡ የተባሉት የአስፈጻሚ አባላት በራሳቸዉ ፈቃድ እየለቀቁ ኮረም ባልሞላበት ማለትም መሰብሰብ ከሚገባቸዉ ከግማሽ በላይ ባልተገኙበት ዉሳኔዎች እየተላለፉ ነዉ። እነዚህ እና ሌሎች ችግሮች የፓርቲዉ የበላይ በሆነዉ የጠቅላላ ጉባኤዉ እንደሚፈቱ ም ተናግረዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ