1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማያዊ ፓርቲ ሕዝባዊ ስብሰባ ታገደ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 20 2010

ሰማያዊ ፓርቲ በተከታታይ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት የያዘው ዕቅድ በአዲስ አበባ መስተዳደር መከልከሉን ገለጠ።

https://p.dw.com/p/2q6yn
Äthiopien Blue Party Treffen in Addis Abeba
ምስል DW/Y. Gebre Egziabher

ሰማያዊ ፓርቲ ህዝባዊ ስብሰባ መታገዱ

ሰማያዊ ፓርቲ በተከታታይ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት የያዘው ዕቅድ በአዲስ አበባ መስተዳደር መከልከሉን ገለጠ። በክልከላው ምክንያት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የያዝነው ሕዝባዊ ውይይት ተደናቅፎብናል ሲል አማሯል።  ለዚህም ዝርዝር ዘገባ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ