1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰማያዊ ፓርቲ ህዝባዊ ስብሰባ

Yohannes G Egziabher /Lidet Abebeእሑድ፣ ጥቅምት 19 2010

የሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ህዝባዊ ስብሰባ አካሂዷል። በስፍራው ተገኝቶ ከዘገበልን የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሔር ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ።

https://p.dw.com/p/2mhvH