1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሜርክል እና ኦሎንዶ የአዉሮጳ ኅብረት ንግግር

ሐሙስ፣ መስከረም 27 2008

የጀርመን መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል እና የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ፍራንሶ ኦሎንድ ትናንት በሽትራስቡርግ የአዉሮጳ ኅብረት ፓርላማ ተገኝተዉ በጋራ ንግግር አድርገዋል።

https://p.dw.com/p/1GkYf
Frankreich Straßburg EU Parlament Merkel und Hollande
ምስል Reuters/V. Kessler

[No title]

ሜርክልና ኦሎንድ የአዉሮጳ ኅብረት ያጋጠመዉን የፋይናንስና የስደተኞች ቀዉስ እንዲሁም የተጋረጠበትን የደህንነት ስጋት ሊቋቋምና ሊወጣም የሚችለዉ አባል ሃገራት በአንድ ላይ ሲቆሙና ሲተባበሩ መሆኑን ገልጸዋል። ለዚህም መንግሥታት ተግተዉ እንዲሠሩ ጥሪ አቅርበዋል። ዝርዝሩን የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሤ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ