ኅብረተ ሰብየማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፦ ጥቅምት 24 ቀን፤ 2010 To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብMantegaftot Sileshi Siyoum24 ጥቅምት 2010ዓርብ፣ ጥቅምት 24 2010https://p.dw.com/p/2mwKlማስታወቂያሳምንቱ በኢትዮጵያ የተለያዩ ሥፍራዎች ብሔር ተኮር ግጭቶች፤ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ደግሞ ነገሮችን የሚያባብሱ መልእክቶች ተስተውሏል። በኤርትራ መዲና የተቃውሞ ሰልፍ እና ተኩስ እንደነበረ ሲነገር፤ የአቶ በቀለ ገርባ የዋስትና መብት መነሳቱም ሌላኛው ርእስ ነበር።