1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድረክ መግለጫ

ማክሰኞ፣ ጥር 22 2010

ተቃዋሚዉ ፓርቲ እንደሚለዉ ከሁለት ዓመት በላይ ያስቆጠረዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ እና ግጭትም ገዢዉ ፓርቲ በሕዝብ ላይ የሚያደርሰዉ በደል ዉጤት ነዉ

https://p.dw.com/p/2rmuK
Äthiopien MEDREK Federal Democratic Unity Forum Addis Abeba
ምስል picture-alliance/dpa/Y.Gebereegeziabeher

(Beri.AA) Medrek-PK - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢሕአዴግ የሚወስዳቸዉ እርምጃዎች እና የሚያሳልፋቸዉን ዉሳኔዎች ተቃዋሚዉ የኢትዮጵያ ፌደራዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ ባጭሩ) አጣጥሎ ነቀፈዉ።መድረክ በፅሁድ ባሰራጨዉ መግለጫ ኢሕአዴግ የሚወስዳቸዉ እርምጃዎች ሁሉ በሥልጣን ላይ ለመቆየት እንጂ ለሐገር እና ለሕዝብ የሚጠቅም አይደለም።ተቃዋሚዉ ፓርቲ እንደሚለዉ ከሁለት ዓመት በላይ ያስቆጠረዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ እና ግጭትም ገዢዉ ፓርቲ በሕዝብ ላይ የሚያደርሰዉ በደል ዉጤት ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ የፓርቲዉን ምክትል ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን አነጋግሮ ያጠናቀረዉ ዘገባ አለን።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ