እምነትመውሊድ2 ታኅሣሥ 2009እሑድ፣ ታኅሣሥ 2 20091491ኛው የነቢዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስጂድ ተከበረ። https://p.dw.com/p/2U6nCምስል DW/G. Tedla ማስታወቂያ1491ኛው የነቢዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስጂድ ተከበረ። ከማለዳ አንስቶ በጀመረው የበዓል አከባበር ላይ የሃይማኖት አባቶች ንግግር አሰምተዋል። የምስጋና መዝሙሮችም ተሰምተዋል። የመውሊድ በዓል ለወትሮው ይከበር የነበረው በአዲስ አበባ ስታዲየም ነበር። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ