1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ«መኢአድ» እና የሰማያዊ ፓርቲ ቅሬታ

ሰኞ፣ ነሐሴ 8 2009

ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ በምህፃሩ «መኢአድ» እና ሰማያዊ ፓርቲ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን ተፍገናል ሲሉ ቅሬታ አሰሙ። ፓርቲዎቹ ዛሬ በአዲስ አበባ በጋራ በሰጡት መግለጫቸው እንዳመለከቱት፣ ህዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ ለከተማይቱ አስተዳደር ያቀረቡት ጥያቄአቸው መልስ ሳያገኝላቸው ቀርቷል።

https://p.dw.com/p/2iCmB
Logo Äthiopien Opposition Partei AEUP

«ስብሰባ የማካሄድ መብታችንን ተነፍገናል።»


 ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ