« የመላዉ አፍሪቃ የሙዚቃ ሽልማት» አሸናፊ ሐመልማል አባተ
እሑድ፣ ኅዳር 10 2010ማስታወቂያ
ይህ አመታዊ የሙዚቃ ሽልማት በ 33 ዘርፎች እጩወችን ሲመለምል ቆይቶ ህዳር 3 ቀን 2017 ዓ/ም ለአሸናፊዎች ሽልማት ሰጥቷል። በናይጄሪያ ዋና ከተማ ሌጎስ በተካሄደዉ በዚህ አራተኛዉ ዓመታዊ የሙዚቃ ሽልማት፤ አንጋፋዋን ድምጻዊት ሐመልማል አባተን ጨምሮ ወይና ወንድወሰን፣ ክብሮም ብርሃነ፣ ሄኖክ መሀሪ እና ስንሻዉ ለገሰ በተለያዩ ዘርፎች ኢትዮጵያን ወክለዉ በዘንድሮዉ ዓመት የተወዳደሩ ድምጻዉያን ናቸዉ። ከነዚህ መካከል ድምጻዊት ሀመልማል አባተ «በአፍሪካ ባህላዊ የሚዚቃ ዘርፍ »አሸናፊ ሆናለች።።
ፀሓይ ጫኔ
ልደት አበበ