1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕዝብ ተቃውሞዎች እና የመኢአድ ጋዜጣዊ መግለጫ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 5 2008

መላው የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ መኢአድ ባለፉት ቀናት በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች፣ በተለያዩ አካባቢዎች በተካሄዱ ተቃውሞዎች የብዙ ንፁሃን ሰዎች ሕይወት የጠፋበትን ጉዳይ አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቶዋል።

https://p.dw.com/p/1JgjC
Logo Äthiopien Opposition Partei AEUP

[No title]

የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶክተር ተሾመ ሙላቱ ቀደም ሲል የመኢአድን ፕሬዚደንት እና ዋና ጸሐፊ ተቀብለው እንዳነጋገሩዋቸውም ተገልጾዋል። በሕዝብ ተቃውሞዎች ላይ የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር አቶ ጌታቸው ረዳም ለዶይቸ ቬለ አስተያየት ሰጥተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዒርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ