የዩኒሴፍ ዘገባ
ማክሰኞ፣ የካቲት 21 2009ማስታወቂያ
በተለይ፣ ህፃናት እና ሴቶች ለወሲባዊ ጥቃት፣ ለብዝበዛ፣ እንዲሁም፣ ለሰው አሸጋጋሪዎች እና ለሊቢያ የፀጥታ ኃይላት የቁም ስቅል መከራ መጋለጣቸውን የ« ዩኒሴፍ»አስታውቋል። እንደ ዘገባው፣ ባለፈው ዓመት ብቻ በዚሁ መስመር ከተጓዙት መካከል 4,579 ሰዎች ሰምጠው ሲሞቱ፣ ከነዚሁ መካከል ወደ 700 የሚጠጉት ህፃናት ነበሩ። የአውሮጳ ህብረት እነዚህን ለስቃይ እና መከራ የተጋለጡትህ ስደተኞች እንዲከላከል «ዩኒሴፍ» በዘገባው ጥሪ አቅርቧል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ