1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሃይማኖት አባቶች የገና መልዕክት

እሑድ፣ ታኅሣሥ 29 2010

በኢትዮጵያ ያሉ የሃይማኖት መሪዎች የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ባስተላለፏቸው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶች የሰላምን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስም ተመሳሳይ ይዘት ያለው ቡራኬ ሰጥተዋል፡፡

https://p.dw.com/p/2qSxB
Konsultationen Äthiopisch-Orthodoxe Kirche Addis Abeba
ምስል DW/G. Tedla

የሃይማኖት አባቶች የገና መልዕክት

በኢትዮጵያ ያሉ የሃይማኖት መሪዎች የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ባስተላለፏቸው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶች የሰላምን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስም ተመሳሳይ ይዘት ያለው ቡራኬ ሰጥተዋል፡፡ የፓትሪያርኩን መልዕክት የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በቤተክርስቲያኒቱ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሆኑትን አቡነ አረጋዊን አነጋግሯል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ተስፋለም ወልደየስ