1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመጋቢት 3 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መፅሔት

Eshete Bekeleሰኞ፣ መጋቢት 3 2010

https://p.dw.com/p/2uCU2

ወደ 50 ሺህ ሰዎች ከሞያሌ ተፈናቅለዋል-የሞያሌ ከንቲባ፤  ጥቃት እና መፈናቀሉ እያነጋገረ ነው። የኢትዮጵያ ቱሪዝም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፅዕኖ አልደረሰበትም፤ የጀርመን ፓርቲዎች ጥምር መንግሥት የሚመሰርቱበትን ሥምምነት ተፈራረሙ