1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዜና መፅሔት

Tesfalem Waldyes Eragoሰኞ፣ ጥቅምት 20 2010

በዛሬው የዜና መጽሔት ሶስት ጉዳዮችን እንመለከታለን፡፡ የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ የተመደቡ የኦሮሞ ተወላጅ ተማሪዎች በክልሉ ባሉ አሊያም በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ወዳሉ ዩኒቨርሰቲዎች እንዲዛወሩ ወስኗል። የኬንያ የምርጫ ኮሚሽን ዛሬ እንዳስታወቀው በስልጣን ላይ ያሉት ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ 98 በመቶ ድምጽ በማግኘት በሀገሪቱ በድጋሚ የተካሄደውን ምርጫ አሸንፈዋል። በዚህ ላይ የተደረገ ቃለ ምልልስ ይኖረናል፡፡ የስፔን እና መገንጠሏን ያወጀችው የካታሎንያ ግዛት ውዝግብንም የምንዳስስበት ዘገባም ተጠናቅሯል፡፡

https://p.dw.com/p/2mmPZ