1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዜና መፅሔት

Tesfalem Waldyes Eragoማክሰኞ፣ ሐምሌ 11 2009

በዛሬው የዜና መጽሔት አምስት ጉዳዩችን እንመለከታለን፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የዛሬ ውሎ ቀዳሚ ነው፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በጽህፈት ቤቱ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይከተላል፡፡ ዶ/ር መረራ ጉዲና በተወካያቸው አማካኝነት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የመሰረቱት ክስ ምን አንደምታ አለው? በጉዳዩ ላይ ዘገባ አለን፡፡ የአውሮፓ ህብረት ትላንት በብራስልስ ባደረገው ስብሰባ የተመለከታቸውን ጉዳዮች የሚመለከት ጥንቅር ይዘናል፡፡ በመጨረሻም ዛሬ የቀብር ስነ-ስርዓታቸው የተፈጸመውን አንጋፋ ጋዜጠኛ ነጋሽ ገብረማርያምን እንዘክራለን፡፡

https://p.dw.com/p/2gl5H