1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዜና መፅሔት

Tesfalem Waldyes Eragoሰኞ፣ ሰኔ 5 2009

በዛሬው የዜና መጽሔት አረና ፓርቲ በሊቀመንበሩ ላይ የደረሰበት ድብደባ “ፖለቲካዊ ይዘት አለው” ማለቱ፣ በሶማሌ እና ኦሮሚያ ቆላማ አካባቢዎች የ1.7 ሚሊዮን ሰዎች ህይወት “እጅግ አሳሳቢ” ሁኔታ ላይ መገኘቱ፣ በአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት 776 ሰዎች በኢትዮጵያ መሞታቸው መገለጹ፣ ከሳዑዲ አረቢያ ለመመለስ በኢትዮጵያውያን በእንቅፋትነት ለተነሱ ችግሮች ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰጠው ምላሽ እና በበርሊን የተጀመረው በአፍሪካ ላይ ስብሰባ ያተኮረ ስብስባን የተመለከቱ ዘገባዎች አሉን፡፡

https://p.dw.com/p/2eYev