1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግንቦት 30 ቀን 2009 ዓ.ም. የዜና መፅሔት

Eshete Bekeleረቡዕ፣ ግንቦት 30 2009

አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ በሽብር የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ሆን ብሎ የፍትኅ ሒደቱን እያጓተተ ነው ሲሉ ወቅሰዋል፤በሳዑዲ አረቢያ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን ኢትዮጵያውያን የመመለሱ ሒደት በተቃውሞ ለሶስት ቀናት ተቋርጦ እንደገና ተጀመረ፤በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን በ50 አመታት ወደ 1 ትሪሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ከአፍሪቃ ሸሽቷል እያለ ነው። ብሪታኒያ መሪዋን ነገ ትመርጣለች። አል-ቃኢዳን የመሳሰሉ ፅንፈኛ ታጣቂዎች ራሱን "እስላማዊ መንግሥት" ብሎ ከሚጠራው ቡድን ጋር ውኅደት ፈጥረው ይሆን?

https://p.dw.com/p/2eHhe