1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጥር 18 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoዓርብ፣ ጥር 18 2010

በዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚው የኦሮሚያ ክልል ዛሬ ለህግ ታራሚዎች ስላደረገው ይቅርታ የተጠናቀረ ዘገባ ነው። ባለፉት ቀናት ሰላም ርቋት የሰነበተችው የቆቦ ከተማን የዛሬ ውሎ አስመልክቶ ከከተማይቱ ነዋሪዎች ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይከተላል። በሊቢያ በእስር የቆዩ ኢትዮጵያውያን ትላንት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ስለተመላሾቹ እና በሊቢያ ስላሉ ኢትዮጵያውያን ዘገባም አካትተናል።

https://p.dw.com/p/2rb0P