1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዜና መጽሄት

ሐሙስ፣ ሐምሌ 20 2009

በሙስና የተጠረጠሩ የመንግሥት ኃላፊዎችና ባለሀብቶች የፍርድ ቤት ውሎን፣  ሹም ሽሩን እና የኢትዮጵያን ፖለቲካ፣  የህዳሴ ግድብ እና የግብፅ በዓባይ ወንዝ ውሃ አጠቃቀምን ስለሚመለከት መጽሀፍ የተሰጠ የአንድ ምሁር አስተያየትን ፣ እንዲሁም፣ የአውሮጳ ፍርድ ቤት ስደተኞችን በተመለከተ የሰጠውን ብይን

https://p.dw.com/p/2hGqb