1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

"ዛፍ ትከሉ ከፍቷል ዘመኑ"-አቶ በያን ተሰማ  

ሰኞ፣ ሐምሌ 17 2009

ከአስር አመት በፊት ድሬዳዋን ባጥለቀለቀዉ ጎርፍ ሰባት ቤተሰቦቻቸውን የተቀሙት አቶ በያን ተሰማ ከተፈጥሮ ጋር ግብግብ ገጥመዋል።

https://p.dw.com/p/2h4dL
Äthiopien Dire Dawa - Beyan Tessema Pflanzt Bäume nach Flut
ምስል DW/Y. Gebregziabher

M M T/ Ethiopian flood victim planting trees to reduce flood risk - MP3-Stereo

ከአስር አመት በፊት ድሬዳዋን ባጥለቀለቀዉ ጎርፍ ሰባት ቤተሰቦቻቸውን የተቀሙት አቶ በያን ተሰማ ከተፈጥሮ ጋር ግብግብ ገጥመዋል። ሐምሌ 29 ቀን 1998 ዓ.ም. ሌሊት በተከሰተው ድንገተኛ አደጋ ከአቶ በያን ቤተሰቦች በተጨማሪ በርካቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ቤት ንብረትም ወድሟል። አቶ በያን ቤተሰቦቻቸውን በጎርፍ የተነጠቁባትን ቀንም ይሁን የአደጋውን ምክንያት የዘነጉ አይመስልም። ወደ ድሬዳዋ የተጓዘዉ ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር ባጠናቀረው ዘገባ አቶ በያን ጎርፉን መሰሉን አደጋ ለመቋቋም "ዛፍ ትከሉ ከፍቷል ዘመኑ" እያሉ ነው ይለናል። 
ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሐመድ