1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት፦የምርጫ ስርዓትና የፓርቲዎች ድርድር

እሑድ፣ ጥቅምት 19 2010

16 ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ኢትዮጵያ በቀጣይ ሊኖራት የሚገባው የምርጫ ስርዓት በሚል ርዕስ ላይ ሰሞኑን ውይይት አካሂደዋል። በዚሁ ድርድር ላይ ስለቀረበው ሀሳብ እና ስለኢትዮጵያ የምርጫ ስርዓት ውይይት አካሂደናል።

https://p.dw.com/p/2mdim